ዮሴፍ ሃሚልተን
ዮሴፍ ሃሚልተን ፥ ቮልፍጋንግ ሞፃርት ፥ ፩፯፮፩
ዮሴፍ ሃሚልተን ሙዚቀኛ ሲሆን የሚኖረው በአናፖሊስ፣ ሜሪላንድ ነው። የአማርኛ ቋንቋ ድረ-ገፁ በመገንባት ላይ ነው።
ዮሴፍ ሃሚልተን ፥ ቮልፍጋንግ ሞፃርት ፥ ፩፯፮፩
ዮሴፍ ሃሚልተን ፥ ቮልፍጋንግ ሞፃርት ፥ ፩፯፮፩
ሽፋን አርቲስት ፥ ቲመ ቶመረቪቀ
እኒህ ቮልፍጋንግ አማዴኡስ ሞፃርት ገና የአምስት አመት ልጅ እያለ ያቀናበራቸው የመጀመሪያዎቹ ስድስት የረቂቅ ሙዚቃ ቅንብሮች ናቸው። በእርግጥ በጎልማሳነቱ እንዳቀናበራቸው ሙዚቃዎች ውስብስብ ባይሆኑም ግን፣ ከአብዛኞቹ የዚህ ዘመን የጎልማሶች ቅንብር እና ቅጂዎች ይበልጥ የተሻሉ ናቸው።
1 ቮልፍጋንግ ሞፃርት ፥ ‪Andante في C · KV 1a ‫ 0:18
2 ቮልፍጋንግ ሞፃርት ፥ ‪Allegro في C · KV 1b ‫ 0:14
3 ቮልፍጋንግ ሞፃርት ፥ ‪Allegro في F · KV 1c ‫ 0:28
4 ቮልፍጋንግ ሞፃርት ፥ ‪Minuet في F · KV 1d ‫ 1:07
5 ቮልፍጋንግ ሞፃርት ፥ ‪Minuet في G · KV 1e ‫ 0:51
6 ቮልፍጋንግ ሞፃርት ፥ ‪Minuet في C · KV 1f ‫ 0:50
7 ቮልፍጋንግ ሞፃርት ፥ ‪Six works… under the green palm‫ 2:38
እንዲሁም ደግሞ በአማዞንስፖቲፋይዲዘርኬኬቦክስአፕል ሙዚቃ / አይቱንስ እና ቲዳል ላይ ይገኛል።
አብዛኞቹ የኦንላይን አገልግሎት ሰጪዎች የመጀመሪያዎቹን ስድስት የሙዚቃ ትራኮችን ወደ አንድ የሙዚቃ ትራክ ያጣምራሉ ምክንያቱም አንዱን ከተተመነው ዋጋ በታች ማድረግ ስለማይቻል ነው።

ይዝጉ
ዮሴፍ ሃሚልተን (የሊላ ጆይ ፎቶግራፎች)
የሊላ ጆይ ፎቶግራፎች · ይዝጉ